[:en]

Semi sweet white wine

The word Kemila embodies beauty and exquisiteness, it denotes glowing in passion and confidence. This meticulously produced semi-sweet white wine is a secret of keeping the balance in life and rejoicing in success.

Serving temperature: 5-8 °c

Food Pairing: fish, pasta & vegetables

Semi sweet rose wine

Kemila Rose wine is a new flagship wine which is an extension brand of kemila White Wine.

Serving temperature: 5-8 °c

Food Pairing: fish, pasta & vegetables

[:am]

ከፊል ጣፋጭ ነጭ ወይን

ካሚላ የሚባለው ቃል ቁንጅናንና ውበትን ጠቅልሎ የያዘ ሲሆን፣ ጥልቅ ፍቅርንና በራስ መተማመንን አጉልቶ ያሳያል፡፡ በጥንቃቄ የሚመረተው ከፊል ጣፋጭ ነጭ ወይን የሕይወትን ሚዛን ምስጢርጠብቆ የያዘና ስኬትን የሚያጣጥም ነው፡፡

 የአጠቃቀም የሙቀት ደረጃ፡5-80c

የምግብ ቅንጅት፡ዓሣ፣ ፓስታና ቅጠላቅጠል

ከፊል ጣፋጭ ሮዝ ወይን

ሮዝ ካሚላ ከፊል ጣፋጭ ወይን አዲሱ ምርታችን የነባሩ ነጩ ከሚላ ወይን ቀጣይ ምርት ነው

የአጠቃቀም የሙቀት ደረጃ፡ 5-80c
የምግብ ቅንጅት፡ ዓሣ፣ ፓስታና ቅጠላቅጠል

[:]

- -