[:en]

Semi sweet red wine

Axumit wine received its beloved name from an ancient civilization called AXUM. The meticulously made semi sweet red wine has been a part of intimate identity and relationship for generation and will continue to be a part for many generations to come

Serving temperature: 18-24 °c

Food Pairing: red meat, pork & chicken

Brand Activation

[:am]

ከፊል ጣፋጭ ቀይ ወይን

አክሱሚት ወይን ተወዳጅ ስሙን የወሰደው አክሱም እየተባለ ከሚጠራው የጥንቱ ስልጣኔ ነው፡፡ በጥንቃቄ የሚመረተው ከፊል ጣፋጭ ወይን የዘመናት የትውልድ የማንንትና አንድነት አካል ሆኖ ቆይቷል፤ ወደፊትም ለመጪዎቹ አያሌ ትውልዶች በዚሁ ዓይነት የሚቀጥል ይሆናል፡፡

 የአጠቃቀም የሙቀት ደረጃ፡18-240c

የምግብ ቅንጅት፡ቀይ ሥጋ፣ የአሳማ ስጋና ዶሮ

Brand Activation

[:]

- -