[:en]
[:en]Awash Won Award for Portfolio Company of the Year[:am]አዋሽ ወይን የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ የአመቱ ተሸላሚ ሆነ[:]
Awash Wine S.C. has won the award for Portfolio Company of the Year at the Private Equity Africa awards dinner held in the UK last night.
The Award was in recognition for both the financial and the ESG performance of the company over the past few years.
About 15 companies were nominated from hundreds of portfolio companies held by PE funds in Africa.
Congratulations to all.
[:en]Awash Won Award for Portfolio Company of the Year[:am]አዋሽ ወይን የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ የአመቱ ተሸላሚ ሆነ[:]
አዋሽ ወይን አ.ማ በእንግሊዝ ሀገር በተካሄደው የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ(Private Equity Africa) ውድድር የአመቱ ተሸላሚ ድርጅት በመሆን የዋንጫ ሽልማት አግኝቷል፡፡
ባጠቃላይ ውድድሩ ላይ ከቀረቡት 15 የሚሆኑ አፍሪካ ውስጥ ያሉ የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ ጅርጅቶች ውስት ተወዳድሮ ባለፉት ጥቂት አመታት የላቀ የስራ አፈፃፀም በማሳየት ነው አዋሽ ወይን አ.ማ ለሽልማት የበቃው፡፡
እንኳን ደስ አለን፣ አላችሁ፡፡.