[:en]
[:en]The World Awash in Ethiopian Wine[:am]በኢትዮጵያ የወይን ምርት ውስጥ የአዋሽ ዓለም[:]
Though Ethiopia’s land is amazingly suited for grape-growing-so much so that some areas see two harvests a year-the country is not particularly known for its wines. Undaunted, however, Awash Winery is working hardtop change that perception and push its products onto the global stage. The company, which dates back to 1956 is currently in the midst of a nearly $9-million expansion project to improve its production capacity ad enable export opportunities. So far, the winery has planted new vines on a 100-hectare plot-effectively doubling the company’s cultivated land-and its wine making capacity has risen from seven million to 10 million liters. By 2020, Awash hopes to see that figure reach 20 million liters and its wines grace tables worldwide.
[:en]The World Awash in Ethiopian Wine[:am]በኢትዮጵያ የወይን ምርት ውስጥ የአዋሽ ዓለም[:]
የኢትዮጵያ መሬት ለወይን እርሻ በሚያስደንቅ ሁኔታ አመቺ ቢሆንም፣ አንዳንድ ቦታዎች እስከ ሁለት ጊዜ በዓመት ማምረት መቻልን ጨምሮ፣ ሃገሪቱ በተለየ ሁኔታ በወይን ሰብሎቿ የታወቀች አይደለችም፡፡ ይሁን እንጂ፣ በዚህ ተስፋ እንዳንቆርጥ የአዋሽ ወይን ይሄንን በሚያካክስ መልኩ ምርቶቹን እስከ ውጩ ዓለም እስከማሰራጨት የሚያደርስ ከፍተኛ ስራ እየሰራ ነው፡፡ በ1956 የተመሰረተው ኩባንያ በአሁኑ ሰዓት እስከ 9 ሚሊዮን ዶላር በሚደርስ ወጪ የፕሮጀክት የማስፋፋት ስራ እየሰራ ምርቶቹን ለማሳደግና የኤክስፖርት ዕድሎቹን ለማመቻቸት እየሰራ ይገኛል፡፡ እስካሁን ኩባንያው በ100 ሄክታር የእርሻ መሬቱ ላይ አዲስ የወይን ዝርያን ተክሏል፡፡ ይሄም የታረሰ የኩባንያውን የወይን መሬት በእጥፍ ሲያሳድግ፣ የወይን መጠጥ የማምረት አቅሙን ደሞ ከሰባት ሚሊዮን ሊትር ወደ 10 ሚሊዮን ሊትር ማሳደግ አስችሎታል፡፡ በ2020 የአዋሽ ወይን የምርት መጠኑ ወደ 20 ሚሊዮን ሊትር እንደሚያድግና ምርቶቹ በአለም-አቀፍ ደረጃ የገበታ ረድኤት እንደሚሆኑ ተስፋ አለው፡፡